@HakimMereja · 2.3K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/HakimMerejaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 28, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 9 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ከማህፀንሽ ደም የሚፈስሽ ከሆነ በፍጥነት እነዚህን ነገሮች አድርጊ:- 🔎በመጀመሪያ ደረጃ እርግዝና መኖር አለመኖሩን ማረጋገጥ 🔎እርግዝና ካለ በፍጥነት ወደ ጤና ተቋም መሔድና አፋጣኝ ህክም ማድረግ አለብሽ 🔎እርግዝና ከሌለ ከማህፀንሽ የሚፈሰው ደም ብዛ መኖር አለመኖሩን የሚያሳዩሽ ምልክቶችን ማወቅ። እነሱም:- የማያቆምና ጥቁር የገገረ ደም መኖር ፣ የመጨለም ፣ የድካም ፣ ራስን የመሳት ፣ የማቅለሽለሽ እና ጭልም የማለት ምልክቶች ከታዩብሽ ብዙ ደም ፈሶሻልና በፍጥነት …
ለማህፀን በር ካንሰር አጋላጭ ነገሮች 🔎ቶሎ የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ — ከ 18 አመት በታች ቀድሞ የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ ለሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ (ለማህፀን በር ካንሰር መንስኤ ቫይረስ) የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ይሆናል። 🔎ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ — በግብረ-ስጋ ግንኙነት ለሚተላለፈው ለሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ የመጋለጥ እድል ከፍ ይላል። 🔎የሰውነት ከበሽታ የመከላከል አቅም መዳከም 🔎የሚዋጡ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎችን ለረጅም…
ከአንዲት የ 36 ዓመት እናት 10 ኪ.ግ የሚመዝን እጢ ከሆዷ ውስጥ 14 ስዓታትን በፈጀ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና በያኔት የድንገተኛ አደጋዎች እና የቀዶ ህክምና ማዕከል-ሀዋሳ በተሳካ ሁኔታ ተወገደላት። ታካሚዋ ከ 2 ዓመታት በላይ በበሽታው ስቃይ ላይ የነበሩ እና በርካታ ሆስፒታሎችን ጎብኝተው በመጨረሻም ወደ ያኔት ድንገተኛ አደጋዎች እና ቀዶ ህክምና ማዕከል ሪፈር ተደርገው የመጡ ነበር። በማዕከሉም አስፈላጊ ምርመራዎች ከተደረጉ እና በቂ ዝግጅት ከተጠናቀቀ በኋላ የቀዶ ህ…
"ዳቦ ጠይቀን ድንጋይ ተሰጠን " የሁሉም ጤና ባለሙያ ጥያቄ ግልፅ እና የሚታይ እውነት ሆኖ ሳለ ለምን ወዳልተፈለገ ፈፅሞ ወዳልታሰበ ነገር አዙሮ ማሰር ፣ ማሳደድ እና ሌላ ስም መስጠት ለምን እንደተፈለገ ሊገባን አልቻለም ። ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነ እና ሌሎች ጤና ባለሙያዎች በእስር የሚማቅቁበት ምክኒያት ለምን ራበን አላችሁ ነው?? ባስቸኳይ ፍቷቸው ! የሁላችንም ጥያቄ ነው የጠየቁት ወንጀል አልሰሩም። ባስቸኳይ የማትፈቷቸው ከሆነ ሁላችንንም እሰሩን ። ርቦናል ፣ቤተሰብ …