ሆራይዘን አካዳሚ Horizon Academy በሆራይዘን አካዳሚ ለቅድመ አንደኛ(ኬጂ) ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአንደኛ ዙር መፅሐፍ ለመግዛት ብር ያስገባችሁ የተማሪ ወላጆች መፅሐፉ የመጣላችሁ ሲሆን ነገ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 25/2018 ዓ.ም ከ2:00 እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 👉የአንደኛ ደረጃ(1-8…
August 30, 2026 454 1 1