የኬጂ (የቅድመ አንደኛ ደረጃ) ተማሪዎች ዩኒፎርም ልብሰ 👉ሹራብ =ጥቁር ሰማያዊ ሆኖ በነጭ መሰመር አንገት… — Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official — TG.ME

የኬጂ (የቅድመ አንደኛ ደረጃ) ተማሪዎች ዩኒፎርም ልብሰ 👉ሹራብ =ጥቁር ሰማያዊ  ሆኖ በነጭ መሰመር አንገት ላይ እና ከታች አለው( blue black with White stripe) 👉ሸሚዝ= ሙሉ በሙሉ ነጭ ( White ) 👉ሱሪ/ቀሚሰ=ጥቁር ሰማያዊ (blue black )

July 27, 2026 611 3