🚨ቀጣዩ 🫵 ልትሆን ትችላለህ ።
🌸የከፋው ሰው ሲሞት - የደላው መች ቀረ፤
🌸ሁሉም ይሞታታል - አስጠላም አማረ፤
🌺ሁሉም ይጓዛታል - ያቺን የሩቅ ጉዞ፤
🌺የሌለው ባዶውን - ያለው ስንቁን ይዞ፤
🌼ዛሬማ ምን አለ - ባይሰግዱ ባይፆሙ፤
🌼ይቸግራል እንጂ - አላህ ፊት ሲቆሙ፤
✔️ዛሬማ ምን አለ - ቢጠጡ ቢሰክሩ፤
✔️ይቸግራል እንጂ - ሙተው ሲቀበሩ፤
🌸ዛሬማ ማን አለ - የሚያጋልጥሽ፤
🌸ከቀብር ስትገቢ - ይታያል ጉድሽ፤
ሸይኽ ሓ'ጅ ሙሀመድ ወሌ ረሒመሁ'ሏህ
🤲 ዐጂብ ነው! አላህ በእዝነቱ ኻቲማችን ያሳምረው።

37
15
8
2October 27, 2026 1.6K 24