#🕋🕋
የዘንድሮ የሀጅ ክፍያ 827,000 ብር ሆኗል።
የዘንድሮው የሀጅ ምዝገባ ሐሙስ ጥቅምት 12/ 2019 በ33 የማስተባበሪያ ጣቢያዎች መካሄድ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳውቋል።
አጠቃላይ ክፍያውም 827,000 (ስምት መቶ ሃያ ሰባት ሺህ) ብር እንደሆነ ተገልጿል።
የሀጅ ምዝገባው ጥር 10 ቀን 2019 ይጠናቀቃል ተብሏል።

19
2
2
1October 20, 2026 1.4K 6