Code 38 🫆ተወዳዳሪ፡-Abdurehman [ ] እህት አስጨናቂ ሀጃዋች ካሉሽ [ ] ወደ ተጠቀባዩ ይዘርጋ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

⛵️Code 38
🫆ተወዳዳሪ፡-
Abdurehman

[  ] እህት አስጨናቂ ሀጃዋች ካሉሽ
[  ] ወደ  ተጠቀባዩ   ይዘርጋ  እጅሽ
[  ] ብለሺም ጠይቅው ጌታዬ ማረኝ
[  ] ልቤ ሚያርፍበት  ትዳርን ስጠኝ
[  ] በሀራም ከመውደቅ አንተ ጠብቀኝ
[  ] ከዕሳት  አረቀህ  ጀነት  አውርሰኝ
[  ] ደካማ ነኝ እኔ  አቅም  መች አለኝ
[  ] ያለ አንተማ   ለኔ   አጋዥም የለኝ
[  ] ለወንጀሌ ሙሉ ምህረትን ስጠኝ
[  ] ባርያህም   ነኝና   አንተን የምፈራ
[  ] ከጅዬ ቆሜያለሁ ያንተኑ መግፊራ!!

[  ] በየ  ፍጡር ሰዓት ብለሽ ከጠየቅሽው
[  ] በሱ ካመንሽበት ትዕዛዙን ካልጣሽው
☑ብቻ ትጠይቀኝ እሷን እቀበላታለው
✔እኔ አይደለሁም  ያለው ጌታችን ነው
❤52🔥7❤‍🔥4👍3💯3🥰2🤩2😍1
October 13, 2026 2.1K 14