Day 44 ጌታችንን እናስታውስ።💫 ረሱል እንዲህ አሉ፡ ለአላህ በጣም የተወዷዱ 4 ቃላት ናቸው፡ 1)… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋Day43 ጌታችንን እናስታውስ።🌸 أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوبُ إِلَيْه(33)
Day 44
ጌታችንን እናስታውስ።💫

ረሱል እንዲህ አሉ፡

ለአላህ በጣም የተወዷዱ 4 ቃላት ናቸው፡

1) ሱብሃነላህ (ክብር ለአላህ ይገባው)፣

2) አልሀምዱ ሊላህ (ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ነው)፣

3) ላኢላሀ ኢለላህ (ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክየለም)

4) አሏሁ አክበር (አላህ ታላቅ ነው)፡፡

ሳሂህ ሙስሊም (2137) -ሳሂህ
❤23🥰5👍1😨1
October 10, 2026 1.6K 5