የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 🌸 ሽቶ መቀባት ✨ ሲዋክ መጠቀም 🌸 ጥሩ ልብስ መልበስ 📖 ሱረቱል… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

~የጁመዓ ቀን ሱናዎች

🚿ገላን መታጠብ

🌸 ሽቶ መቀባት

✨ ሲዋክ መጠቀም

🌸 ጥሩ ልብስ መልበስ

📖 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

✨ ለጁመዓ ሶላት መሄድ

🌸 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት

📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»

በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን
መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
    

ረሱል [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] እንዲህ ብለዋል:-
🪶ፀሓይ ከወጣችበቸዉ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀን ጁመዓ ቀን ነዉ ብለዋል 
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله محمد كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت آل إبراهيم وعلى إبراهيم إنك حميد مج
Misbah Sani - Surah Al-kahf-سورة الكهف (1)
❤16
October 9, 2026 2K 9