ሽቶ መቀባት (ለውንዶች)
መፋቂያ መጠቀም
በነቢዩ ላይ ሰለዋት ማውረድ
ቆንጆ ልብስ መልበስ
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ረሱል
«ፀሐይ ከወጣችባቸው ጥሩ ‘የጁምዓ ቀን’ ነው። አደም የተፈጠረበት ነው። ወደ ጄነት የገባበት ነው። ከሷም ከጄነት የወጣበት ነው። የትንሣኤ ቀንም በጁምዓ ቀን ቢሆን እንጂ አትቆምም።» (ሙስሊም ዘግበውታል)
:)
Hafu Islamic post ™
