እያሰብኩ ነበር… አላህ ዩሱፍን ከመጀመሪያው መከራ ቢፈርጀው… የግብፅ ንግስና እንዴት ትጠራው ነበር? …… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

እያሰብኩ ነበር… አላህ ዩሱፍን ከመጀመሪያው መከራ ቢፈርጀው… የግብፅ ንግስና እንዴት ትጠራው ነበር? … በወንድም መከዳት፣ በነጋዴ መሸጥ፣ በአፍቃሪ መሰቃየትና እስር ውስጥ መሰንበት… ተደራርበው ነበር  ንግስናውን የሰጡት… የአንዳንድ መከራዎች መደራረብ… ለውጤቱ ማማር ሰበብም ይሆናሉ… አንዳንዴ

فَصَبْرٌ جَمِيلٌ وَاللّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَى مَا تَصِفُونَ


ሰበሀል ኸይር 😊
👍26❤10👏1🍓1
September 29, 2026 2.4K 15