ሃላል ፍቅር.... ከሃራም ግንኙነት ርቀህ ልብህን ለአላህ አስረክበህ ጠብቅ:: የተፆፈልህን ሰው አይሸሽም… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

🤍 ሃላል ፍቅር....


ከሃራም ግንኙነት ርቀህ
ልብህን ለአላህ አስረክበህ
ጠብቅ::

የተፆፈልህን ሰው አይሸሽም
ጊዜው ሲደርስ በሃላል መንገድ
ይመጣል 🥺🤍


ከአላህ የተገኘ ፈቅር ልብን
አያሳዝንም
እንደ ኢባዳ ይሆናል::🌸

አላህ ሆይ ሀላል የሆነውን
አቅርብልን ሀራም የሆነውን
ከእኔ አርቅልኝ::🤲
❤52🥰11👍5👌2🍓1
August 29, 2026 2.1K 18 15