𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋አሰላሙአላይኩም ያጀመአ✨ እንሻአላህ አላህ ካለ ሁሌ ማለትም ቀንበቀን ልባችንን፣አዕምሮያችንን ከዱንያ ድካም እና አሰልቺነት ውስጣችን ይረጋ ዘንድ እና ወደ ጌታችን እንድንቃረብ የዝክር challenge እነሆ ከዛሬ ጀምሮ አላህ እስከ ፈቀደ ድረስ እንቀጥላለን inshalaha ምን ትላላችሁ ? እስኪ ሀሳባቹን በcommentጀምረናል Day 1🌸እስኪ ጌታችንን እናስታውስ ።سبحان الله وبحمده×33)سبحان الله العظيم(×33)t.me/hafu_posts/17418Translate3132July 19, 2026 2.5K 4