Gali Ababor Official: post #1850 — TG.ME

የቁርኣን ተፍሲር ማስተማሪያ መድረሳ ከፍተናል ብለው፤ ነገር ግን «ቁርኣን የነቢዩ ﷺ ተፍሲር፣ የሶሐባ ተፍሲር፣ በየዘመኑ የመጡ የኢስላም ሊቃውንቶች ተፍሲር አያስፈልገውም!» ለሚሉ ሰዎች የአቡ ሐይደር መልስ
❤16👍2👏2
June 12, 2026 3.3K