ኦልዲስ ናይት፤ አርብን በጊዜ ቤት! ትዝ አለኝ የጥንቱ፣ በየሳምንቱ! በስራ የዛለ መንፈስዎን ወደ ጊዜ ባርና… — GIZE BAR AND AGAPE EVENTS — TG.ME

ኦልዲስ ናይት፤ አርብን በጊዜ ቤት!
ትዝ አለኝ የጥንቱ፣ በየሳምንቱ!
በስራ የዛለ መንፈስዎን ወደ ጊዜ ባርና ሬስቶራንት ጎራ ብለው በዜማ ያፍታቱ!
ጥበብ የሞሸራቸው፤ ዘመን የማይሽራቸው ዕንቁ ድምጻውያን!
አድራሻ፡ ቦሌ ከሜጋ ህንጻ በስተጀርባ!
ሽክ ብለው ይምጡ!
ቀድመው ቦታ ለማስያዝ፡ በ+251-968- 626262 ይደውሉ!
July 16, 2026 176