#NGAT‼️
#Notice
#NGAT_Candidates_List
ከነሐሴ 20-21/2018 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን NGAT ፈተና በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሚፈተኑ ተፈታኞች ዝርዝር ከዚህ ቀጥሎ የተለጠፈ ሲሆን እያንዳንዱ ተፈታኝ የሚፈተንበት ቀንና ሰዓት በግል ኢሜይል አድራሻችሁ የሚላክ ስለሆነ የግል ኢሜይላችሁን እንድትከታተሉ እያሳሰብን በዩኒቨርሲቲው በኩል ከተላከልን የምናጋራችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
Let Your Light Shine in the Society!
You can find the lists here 👇
Wachemo University Facebook page
Follow us @gatstudy

8August 22, 2026 4.3K 4 1