#NGAT‼️
#Notice
ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች በሙ
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል። በመሆኑም የመፈተኛ ጣቢያችሁን ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ያደረጋችሁ ተፈታኞች በሙሉ የተመደባችሁበትን ቀን እና መፈተኛ ክፍል በዩኒቨሪስቲ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ ገጽ እንዲሁም ዋናው ግቢ መግቢያ በር ላይ የሚለጠፍ መሆኑንን እየገለጽን ባመለከታችሁበት ድህረ-ገፅ ወይም e-mail በኩል የሚላክላችሁን የመጠቀሚያ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) ይዛችሁ በዕለቱ በተመደባችሁበት ቀን እና ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን።
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Source: Dire Dawa University Facebook page
Follow us @gatstudy

8
2August 22, 2026 9.6K 10