#Update‼ #NGAT በዛሬ እለት NGAT የተፈተኑ የቴሌግራም ቻናላችን @GATExams ቤተሰቦች የቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ባጋሩን መረጃ መሰረት 👉 የጥያቄዎች ብዛት 100 ናቸው። 👉 የተሰጠው ሰአት 3:00 ነው። 👉ሰአት ሊያንሳችሁ ስለሚችል በአግባቡ ተጠቀሙ 👉 ፈተናው ከዚህ በፊት ይለቀቁ ከነበሩት መረጃዎች የራቀ አይደለም ብዙ አክብዳችሁ እንዳታዩት። 👉 ውጤታችሁን ወዲያው ማየት አትችሉም። ወደፊት ይፋ ይደረጋል። 👉 ማስቀመጫ ቦታ እንዳትቸገሩ ስልክ ይዛችሁ ባትሄዱ ይመከራል። 💥 በነገው እለት ለምትፈተኑት ዛሬ በተፈተኑት አሉታዊ ወሬ ሳትረበሹ ጥያቄዎቹን ተረጋግታችሁና ሰአታችሁን በአግባቡ ተጠቅማችሁ ስሩ። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ‼ 💥 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን @GATSquad ይመልከቱ! 💥 መረጃዎችን ላጋራችሁን የቻናላችን ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን ‼ ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን 👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams 👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
August 26, 2026 13.5K 38 13