18 ሚሊየን እንቁላል የአንዱ ዋጋ በ16 ብር ቀርቧል‼
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርሶ አደር እና ከተማ ልማት ኮሚሽን የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ 18 ሚሊዮን እንቁላሎችን በመሸጥ ከተማዋን ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ።
በከተማዋ በሚገኙ ሁሉም ክፍለ ከተሞች አንድ እንቁላል በ16 ብር ለሸማቾች እየቀረበ ይገኛል።
በተጨማሪም በሸማቾች ማህበራት እየቀረቡ የሚገኙ የዕለት ተዕለት የምግብ እቃዎች ዋጋ፡-
📌ቅቤ: 1 ኪሎ ግራም 900 ብር
📌ወተት: 1 ሊትር 100 ብር
📌አይብ: 1 ኪሎ ግራም 500 ብር
📌በ11ኙም ክፍለ ከተሞች 170 ስዎች የሚገኙ ሲሆን፣ ሸማቾች በእነዚህ መደብሮች ጥራት ያላቸው ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል።
#getahun mekonen
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
👇👇👇
https://t.me/gate22522

1September 8, 2026 61