ኦባሳንጆ ዝምታቸውን ሰብረዋል‼ «የገለልተኛ አይደሉም» በሚል በህውሃች ለቀረበባቸው ወቀሳ ምላሽ ሰጥተዋል።… — Hotspot car showroom 🚘🇨🇬ミ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አሪፍ መላ ፣ 彡 መኪና አሎት ፣ ወይስ ጥሩ መኪና ለምግዛት አስበዋል ፣ ኧረ ደግሞ መኪናዎን በጥሩ ዋጋ መሸጥ ከፈለጉ — TG.ME

ኦባሳንጆ ዝምታቸውን ሰብረዋል

«የገለልተኛ አይደሉም» በሚል በህውሃች ለቀረበባቸው ወቀሳ ምላሽ ሰጥተዋል።

ከፌዴራል መንግሥት ትእዛዝ እንደማይቀበሉም ገልጸዋል።

አሸማጋዩ ምስጢራዊ የድርድር መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ ማድረግ ኃላፊነት የጎደለው አሰራር መሆኑን ጠቅሰዉ፣ የህወሓትን ወቀሳ እና የማጣጣል ሙከራ አዲስ አለመሆኑን አንስተዋል።

የፕሪቶሪያ ስምምነት መጣሱን የሚናገሩት ኦባሳንጆ፣ የአንድን ወገን ፍላጎት በሌላው ላይ መጫን መፍትሄ እንደማይሆንም አስምረውበታል።

====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
👇👇👇
https://t.me/gate22522
September 8, 2026 37