🤖 ChatGPT የኬንያውያንን ወጣቶች ጉሮሮ ዘጋው! 😂
ለዓመታት የአሜሪካና የአውሮፓ ተማሪዎችን የቤት ሥራ እና Essay በገንዘብ በመጻፍ Freelance ዶላር ሲያፍሱ የነበሩ የኬንያ ወጣቶች፣ አሁን ላይ ሥራቸውን በ #ChatGPT ተነጥቀዋል።
«ተማሪዎቹ ከእኛ ይልቅ AIን በነፃ ማዘዝ መረጡ» ያሉት ወጣቶቹ ፣ አሁን ደግሞ አዲስ ሥራ ጀምረዋል፦ “AI የጻፈውን ጽሑፍ የሰው ልጅ የጻፈው ለማስመሰል ማስተካከል!” 🏃♂️💨
አይ ቴክኖሎጂ... ምን እነሱን ብቻ! 😄
ይህን መረጃ ያጋራው The New York Times ነው!
Forwarded fromFinTech Frontier
1September 5, 2026 2K