የወደፊት ሥራዎን ከዛሬ ይጀምሩ! EDGE (Entrepreneurship in the Digital and Gig… — Future-Proof You — TG.ME

🚀 የወደፊት ሥራዎን ከዛሬ ይጀምሩ!
EDGE (Entrepreneurship in the Digital and Gig Economy) ከ15 እስከ 35 ዓመት ዕድሜ ላይ ላሉ ወጣቶች፣ በተለይም ለወጣት ሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ነው።
💡 በዲጂታል እና በጊግ ኢኮኖሚ ዘርፍ ተፈላጊ የሆኑ ክህሎቶችን በነጻ ይማሩ፤ ለሥራ፣ ለፍሪላንስ እና ለራስዎ የገቢ ምንጭ ዕድሎች ይዘጋጁ!
ነጻ የክህሎት ስልጠናዎች
የዲጂታል እና የጊግ ሥራ ዕድሎች
የሙያ እና የስራ ዝግጁነት ክህሎቶች
የተግባር ተኮር ስልጠናዎች
🎯 ዛሬውኑ ይመዝገቡ፣ ክህሎትዎን ያሳድጉ እና ወደ የወደፊቱ የሥራ ዓለም ይግቡ!
📌 እንዴት ይመዘገባሉ?
loom.com
📝 መመዝገቢያ: https://edge-et.com/

አሁኑኑ edge.et ን በመጎብኘት የስራ አለሙን ተቀላቀሉ!
🙏1
June 6, 2026 976 21