ዛሬ ደግሞ አሪፍ ጠቃሚ ነገር telegram ላይ እንደፈለጋችሁ መሆን ያልቻላችሁ ለሰው መልክት መላክ… — Global free internet ll CRYPTO — TG.ME

ዛሬ ደግሞ አሪፍ ጠቃሚ ነገር telegram ላይ እንደፈለጋችሁ መሆን ያልቻላችሁ ለሰው መልክት መላክ ያልቻላችሁ ባጭሩ ቴሌግራም limitation ያጋጠማችሁ ችግሩን ለመፍታት መላ ይጄላችሁ መጣሁ share አድርጉ በተቻለ 🫶
...........................................

👇 እነዚህን መንገዶች ተከተሉ👇

1. start a @SpamBot

2. This is a Mistake ምለው button ላይ ንኩ

3.Yes ምለው button ንኩ

4.No ! Never Did That ምለውን button ንኩ

5.Someone Using My telegram account I don't know how But i think he is hacker who hacked my account and he constantly Spamming With my id

Please Telegram Support Team Resolve my issue & remove limitations on my account
(copy ለማድረግ አንዴ ንኩት ራሱ copy ይሆናል) እናም ላኩላቸው

🤍 ከ 6-12 ጠብቁ እናም account አችሁ ከ ምንም አይነት limitation የጸዳ ይሆናል::

ይህ መረጃ ለወዳጅዎ እንዲደርስ Share ያድርጉ! 🤝


🔗 Join Us: https://t.me/MX_Crypto_Hub
🚀 Ethio F Society - ለተሻለ ዲጂታል እውቀት!
❤3👍1
August 19, 2026 1.9K 1 13