ሰአት እና ቀጠሮ ايام العسبع አያሙል ኡስቡእ የሳምንቱ ቀናት 1,እሁድ፦ አል አሀድ/እልአህድ/ኢልአህድ… — Freedom Training Center ✨ — TG.ME

ሰአት እና ቀጠሮ

ايام العسبع አያሙል ኡስቡእ
የሳምንቱ ቀናት

1,እሁድ፦ አል አሀድ/እልአህድ/ኢልአህድ
2,ሰኞ፦አል ኢስነይን/አልእትኔን/እእቲኔን/እተኔን
3,ማክሰኞ፦አልሱላሳ/እሰላስ/ኢተላት/አልተላታ/እተሌታ
4,ሮብእ፦አል አርቢአ/አዕርቢአ/አል አርበአ/እልእርበእ
5,ሀሙስ፦አልኸሚስ/እልኸሚስ/ኢልኸሚስ
6,ጁምአ፦አልጁምአ/እልጁምአ/ኢልጁምአ/ኢልዩምአ
7,ቅዳሜ፦አስሰፕት/እልሰፕት/አልሰብት

ሰአት
አል ሰአ ወህዴ/ወህዳ አንድ ሰአት
አል ሰአ እስኔን /እትኔን/ተኔን ሁለት ሰአት
አለሰአ ሰላሳ/ተላታ/ተሌታ ሶስት ሰአት
አል ሰአ አርበአ/እርበእ አራት ሰአት
አል ሰአ ኸምሳ/ኸምሴ አምስት ሰአት
አል ሰአ ስታ/ስቴ/ሲታ ስድስት ሰአት
አል ሰአ ሰብአ/ሰብኤ ሰባት ሰአት
አል ሰአ ሰማንያ/ተማንያ/ትማንዬ ስምንት ሰአት
አል ሰአ ትስአ ዘጠኝ ሰአት
አል ሰአ አሸር አስር ሰአት
አል ሰአ እህዳ አሸር/ህዳእሽ አስራ አንድ ሰአት
አል ሰአ እስና አሸር/እትናአሽ አስራ ሁለት ሰአት

"بل مثال تتدح المقال"
" ነገር በምሳሌ ይብራራል"

ምሳሌ፦1، አል አሀድ አል ሰአ ወህድ
እሁድ አንድ ሰአት
እተሌታ አሰሰአ ትማንዬ
ማክሰኞ ስምንት ሰአት
3 ،ኢልዩምአ አልሰአ ሰብኤ
ጁምአ ሰባት ሰአት
ለበለጠ መረጃ
☎️ 0940866666 ወይም
☎️ 0935033426 ይደውሉ

በአካል መምጣት ከፈለጉ
ጎሮ አደባባይ ቤተልሔም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

Freedom Training center
በነፃነት ለማውራት ትክክለኛው ቦታ


ለመመዝገብ ከታች ያለውን ፎርም ይሙሉ👇👇

https://forms.gle/q2qGoYBQKkZcZCMz6

📱Tiktok  📱Telegram  📱Community
Google Docs
ፍሪደም ማሰልጠኛ ተቋም
September 26, 2024 486 4