በኢማራት በዱባይ አረብኛ ለንግድ ለስራ የሚያግዝወት ቋንቋ ይማሩ ተአሩፍ تعرف ትውውቅ ✍ሶባህ አለኼር… — Freedom Training Center ✨ — TG.ME

በኢማራት በዱባይ አረብኛ ለንግድ ለስራ የሚያግዝወት ቋንቋ ይማሩ ተአሩፍ تعرف ትውውቅ ✍ሶባህ አለኼር صباح الخير እንዴት አደርክ /ሽ ✍ይስኢድ ነሃረክ/ ነሀረች / ነሀረኩም يسعد نهارك/نهاركم እንደምን ዋልክ/ ዋልሽ / ዋላችሁ። ✍መሳእ አልኼር مساء الخير እደምን አመሸህ/ ሽ ✍ኢሽ ሓለክ/ሓለች /ሓለኩም ايش هالك/ هالكم እንዴት ነህ/ነሽ / ናችሁ። ✍ብኼር: ሹ አኽባረክ/ አኽባረች/አኽባረኩም بخير شو اخبارك/ اخباركم ደህና፣አንተስ/አንቺስ/እናንተስ ✍መስሙክ /ماسمك؟ /ስምህ ማነው? ✍ኸይፈ ሀለክ /خيف حالك/ እንዴት ነህ? ✍ሚን አይነ አንተ? /من اين انت / ከየት ነህ ✍ አይነ ዉልድተ/ ቲ? /اين ولدت / የት ተወለድክ/ሺ ✍አይነ ተስኩን/ ኒ ? /اين تسكن /የት ነው የምትኖረው/ሪው? ✍ከም ኡምሪከ/ኪ /كم امرك /እድሜህ ስንት ነው? ✍ አእጢኒ ኡንዋነክ/ ኪ اعطني انوانك/ አድራሻህን ስጠኝ /ጪኝ فصل  الرابع ተአሩፍ / ተውውቅ " خير الكلام من دل وقل " "The best words are those that are little and kind" አሁኑኑ ይመዝገቡ ⤵️ @usmiAhm @Freedomlanguage ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940866666 ወይም ☎️ 0935033426 ይደውሉ በአካል መምጣት ከፈለጉ ጎሮ አደባባይ ቤተልሔም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ Freedom Training center በነፃነት ለማውራት ትክክለኛው ቦታ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ፎርም ይሙሉ👇👇 https://forms.gle/q2qGoYBQKkZcZCMz6 📱Tiktok  📱Telegram  📱Community https://t.me/freedomtraining

September 25, 2024 648 8