በቴክኖሎጂው ዘርፍ እራስዎን ለማብቃት እና በዌብ ዴቨሎፕመንት ዝግጁ ለመሆን ፧ የስልታዊ 6ኛ ዙር ወርክሾፕ ተግባር ተኮር በሆነ መንገድ እውቀትዎን ወደ ገቢ የሚቀይሩበትን መንገድ ይዘን መጥተናል ።
ከሃሳብ እስከ ዲፕሎይመንት፣ AI በመጠቀም ገራሚ ዌብሳይቶችን መስራት፣ ከደንበኞቻችሁ ጋር ዋጋ እንዴት ዲል እንደምታረጉ እና በኮላቦሬሽን መስራት በተግባር ታያላችሁ።
ለመመዝገብ፡ https://workshop.siltawi.com/programmes/web-development-workshop
ሶሻል ሚዲያዎቻችን በመቀላቀል አዳዲስ እድሎችን መከታተል ትችላላችሁ!
FB | Insta | X | YouTube | Telegram




