በተጓዝኩባቸው የሕይወት ጎዳናዎች የታዘብኩት ነገር ቢኖር አብዛኛው ነገር ተለዋዋጭ መሆኑ ነው። ሰው፣… — ክርስትና (kiristiyanummaa) — TG.ME

በተጓዝኩባቸው የሕይወት ጎዳናዎች የታዘብኩት ነገር ቢኖር አብዛኛው ነገር ተለዋዋጭ መሆኑ ነው። ሰው፣ ሁኔታው፣ዙርያ ገባው በሞላ በለውጥ እሽክርክሪት ውስጥ የተጣለ ይመስል ይለዋወጣል። ሌላው ቀርቶ እኔ ራሱ ምን ያህል እንደተለወጥኩ ሳስብ መገረም ይቀድመኛል። የቀንና የሌሊት ያህል የጎላ ለውጥ....... በዚህ ሁሉ ጉዞዬ ካለለውጥ ስለቀለጠ ነገር ሳስብ ሁለት ነገር አስተውላለሁ። የመጀመሪያው እግዚአብሔር ነው፤ ትናንት እንደሆነው ዛሬም ያው መሆኑ! ሁለተኛው በእግዚአብሔር "ያውነት" ላይ ያለኝ እውቀት ነው። ከመቅጽፈት ሁሉ በሚለዋወጥበት ዓለም በሁኔታ ከመዋዠቅ ይልቅ እየጸና የሄደ መረዳት፤ አዎ የእግዚአብሔር አለመለወጥ! https://t.me/Yeroreflect

❤6
April 14, 2025 1.4K 1