Freaky የባህል ህክምና እና ዘመናዊ ጥንቆላ🌿 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች✅️ Client ላጣ እንደ አቅማቹ… — Freaky coder — TG.ME

Freaky የባህል ህክምና እና ዘመናዊ ጥንቆላ🌿

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች✅️

Client ላጣ እንደ አቅማቹ ከ ህንዳዊ እስከ ሆደ ቡቡ የ DC ቅምጥል ገንዘብ ባናት ባናቱ የሚልክ

Client እያላቹ በባህሪያቸው ለተማረራቹ ማለትም

- እንደ አህያ እየሰራቹ ኪስ የማይሞላ ደሞዝ ለሚከፍሉ ቋጣሪዎች
- የእረፍት ቀን ለማይሰጡ አምባገነን አሰሪዎች
- በየጊዜው በtext ለሚጨቃጨቁ አቃጣዮች


ከላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎች መፍትሄዋችን ማግኘት ከፈለጉ እንፀልይሎታለን በተረፈ ራሶም ይፀልዩ ሌላ ምንም አማራጭ የለውም
🤣30
August 30, 2026 117 6 4