ጨዋታው ለዩናይትድ ጥሩ ምልክቶች የነበሩት ሲሆን ይበልጥ ግን ለአመራሮቹ የትኛው ቦታ እንደቀረ ጠቁሞ ያለፈ…

ጨዋታው ለዩናይትድ ጥሩ ምልክቶች የነበሩት ሲሆን ይበልጥ ግን ለአመራሮቹ የትኛው ቦታ እንደቀረ ጠቁሞ ያለፈ ይመስላል። ከበጀት አንፃር እጥረት ቢኖርባቸው የአማካይ ቦታው ከግብ ጠባቂ የበለጠ አንገብጋቢ ነው የሚል የግል ምልከታ ልናስቀምጥ ወደድን። ሌላው ከአርሰናል perspective ጨዋታው እንዴት ይመስላል የሚለውን በደንብ ለመናገር ከባድ ነው። ሌላ የግል ምልከታ እንጨምር እና ቡድኑ አዲስ ሀሳቦችን ይዞ በፕሪ ሲዝን ሲሞክሬ መቆየቱ ትንሽ ከነበሩበት የጨዋታ ቅርፅ ይዟቸ…

August 19, 2025 731 1 5