#የቀጠለ አንዳንዴ ደግሞ ኳስ progress ለማድረግ ብሩኖ mark ከሚያደርገው ተጨዋች በብዙ ርቀት ቀድሞ ወደ ራሱ ጎል ተጠግቶ ከግብ ጠባቂ ኳስ ተቀብሎ በአንድ ንክኪ በቀኝ በኩል ነፃ ሆኖ ለሚጠብቀው ዮሮ ኳስ ያቀብላል። ለዩናይትድ በቀኝ በኩል / ለአርሰናል በግራ ዮሮ ኳስ እየገፋ ለመጠጋት ጫና አይኖርበትም። ለምን ካልን ማርቲኔሊ በቅርብ ርቀት ዲዬጎ ዳሎን ስለሚከተል ነው። ስለዚህም ዮሮ ማንም እስካልተጠጋው ድረስ ኳስ ይዞ ይጠጋል ከዛም ረጅም ኳስ ይጥላል። የ…
August 19, 2025 370 1