በመጀመሪያ ዩናይትድ ካለፉት ጊዜው እድገት ያሳየውን ቢውልድ አፑን እንመልከት ! ሩበን አሞሪም ሙሉ resource ሲኖረው ሁሌም በ build up ወቅት የተቃራኒን የመጀመሪያ መስመር ፕረስ አድራጊዎችን ወደ ራሱ ሜዳ ጋብዞ ኳሱን በፍጥነት በአንድ ንክኪ የፓስ ሂደቶች ፕረሲንጉን ማለፍ ይፈልጋል። በአርሰናሉ ጨዋታ ከሞላ ጎደልም (የተቃራኒ ቡድን ከተገኘበት የጨዋታ ቅርፅ አንፃር ሙሉ በሙሉ ማለት ስለማይችል) ይህንኑ ነው ያየነው፤ ዩናይትድ ኳስ build ሲያደርጉ 4+2 b…
August 19, 2025 410 3