የጉዞ ወኪል መጠቀም ያዋጣልን? 🤔
መልሱ ግልጽ ነው፤ አዎ!
ዛሬ እየተወሳሰበ ያለው የቪዛና የሰነድ ሂደት ለእናንተ ብቻ ሳይሆን ለወዳጅም ጭንቀት ያመጣል።
ፍላይ አዲስ ግን በመጠቀም የሚከተሉትን ትልቅ ጥቅሞች ማግኘት ይችላሉ ፦
🕰 ጊዜዎን ይቆጥባሉ ፦ ማለቅያ በሌለው ፍለጋና ግምት የሚያጠፉትን ጊዜ እኛ ጋ በመምጣት ጊዜዎን ይቆጥባሉ።
❌ ስህተትን ይከላከላሉ ፦ የተሳሳቱ ፎርሞችን ውድቅ እንዳይሆንብዎ እኛ እንመራዎታለን።
💸 ገንዘብ ይቆጥባል ፦ ከስህተት የሚመጣ የተጨማሪ ወጪ እንዳይኖር እኛ እናግዛዎታለን።
📞 0953535318
0953094444
wwww.flyaddisethiopia.com
3
1August 13, 2026 918 1