@Finote1619 · 2K subscribers
ይህ በአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታታዮቹ ያስተላልፋል፡፡
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Finote1619Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 11, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
We show only what we have seen ourselves.
August 19, 2026
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
በዓለ ዕርገታ ለማርያም በደብራችን በደማቁ ተከብሮ ዋለ በደብራችን በአየርጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነምሕረት ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕርገት ታቦታተ ሕጉ ከመንበር ክብራቸው ተነስተው በመውጣት ሕዝቡንም በመባረክ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል። 📷 #ፍኖት_ሚዲያ ✨✨✨ Youtube | Instagram | Tiktok | Facebook | Telegram
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]