እንዴት አረፈዳችሁ ..? ማሳሰቢያ እንዳበዛሁባችሁ ይገባኛል:: መናገር ግዴታ ስለሆነብኝ ነው በናታችሁ… — ETHIO ONLINE BIRR — TG.ME

እንዴት አረፈዳችሁ ..? ማሳሰቢያ እንዳበዛሁባችሁ ይገባኛል:: መናገር ግዴታ ስለሆነብኝ ነው በናታችሁ በወረቃት መድባችሁ በየቀኑ 1ዐዐ,ዐዐዐ ብር እና ከዛ በላይ ከአንድ ቦታ ካሽ እየሄዳችሁ እምትቀበሉ በምትወዱት ነገር ልለምናችሁ አንድ ቦታ ላይ ከ 2 ወይም 3 ቀን በላይ አትሂዱ:: በናታችሁ ችግር ተፈጥሮ በሆነ መንገድ ይሄንን ቻናል አዘግተውብን ጉድ እንዳትሆኑ እኔስ ለራሴ መላ አላጣም እናንተ ግን ቻናሉ ከተዘጋ ጨዋታወቹን ከየትም አታገኙም ይሄን ቻናል ተማምኖ ትምህርት ያቆረጣችሁ: ስራችሁን የተዋችሁ:ብዙ ነገር የጀመራችሁ (ያቀዳችሁ) የመሳሰላችሁ ልጆች እንዳላችሁ በገዛ አንደበታችሁ ነው ብዙ ጊዜ እምነግሩኝ :: ለዛም ነው post ሳላረግ ስቀር : ሳረፍድ :የሆነ ነገር ሲፈጠር አጥብቄ ይቅርታ እምጠይቀው:: ስለዚህ በቻላችሁት አቅም ገንዘብ ስሰበስብ በብልሀት አርጉት በቸልተኝነት ወይም ምንም አይፈጠርም ብላችሁ አንድ ቦታ ላይ በየቀኑ እየሄዳችሁ መቶ ምናምን ሺህ ስሰበስብ የሆነ ነገር እንዳይፈጠር የምላችሁን ስሙኝ :: _ ወይ online ቁረጡት ገንዘብ ብብዛት ካስፈለጋችሁ በ3 ወይ 4 አካውንት እኮ 3 ወይ 4 ትኬት ማውጣት ትችላላችሁ እኔም እንደዛ ነው እማረገው ቀላል ነው ምኑ እንደሚከብድ አልገባኝም :: ስለዚህ ጠንቀቅ እያላችሁ በናታችሁ:: @ADWA010   📞 0999038533

August 21, 2026