ልብ ያለው ልብ ይበል!🙏🏾 📖በእንተ ማእሠሮሙ ለአጋንንት ወለቡዳ📖 ይህ ገናና ጸሎት ከዚህ በፊት… — መርጌታ መላክ ታየ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚና አዋቂ — TG.ME

🙏🏾ልብ ያለው ልብ ይበል!🙏🏾

📖በእንተ ማእሠሮሙ  ለአጋንንት ወለቡዳ📖

            ይህ ገናና ጸሎት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የሆነ ድንቅ እና ልዩ ጸሎት መሆኑን በማስገንዘብ በእጅ ጽሑፍ አካፍያችሁ ነበር::

አሁን ደግሞ እንሆ በጥንት ብራና እስከነ ጠልሰሙ ተከትቦ እንደወረደ ይሄው በምስል አቀረብኩላችሁ::

👆
እንኳንስ ጸሎት አድርገውት ይቅርና በጽሑፍ ከትበው ብይዙትም አጋንንት ወቡዳ ለጌዎን ወሥራይ በአጠገባችን ድርሽ አይሉም!

ምክንያቱም የእግዚአብሔር እሳታዊ ቃል ነውና!

ገቢሩም! በየቀኑ ሰባት ሰባት ጊዜ መጸለይ ነው::
በውኃም :በሎሚም ቢጸልዩ እና ቢጠጡት ፈውስን :መረጋጋትን:ትዕግስትን:ሃብትን:ፍቅር እና ሰላምን ይቀዳጃሉ::

ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ!

ሻሎም ነኝ::

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~   ቤኒሻንጉል ጉሙዝ    መምጣት ለማትችሉ ደንበኞቻችን መድሀኒት እኛ ላይ ተማሪዎች ስላሉ ባሉበት ቦታ መድሀኒት ማድረስ እንችላለን (በፖስታ) ቤት የምናደርስ መሆኑን እንገልጻለን::

ለጥያቄው
👉0913696685
👉0913696685


መልእክት ለማስቀመጥ 
👉👉@Mergeta1234
👉👉@Mergeta1234
August 28, 2026