ስለ ደጋግ እና አመስጋኝ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ:: ምክንያቱም ምስጋና እና ይቅርታ ዓለምን ያዋደዱ ፍቅርን… — መርጌታ መላክ ታየ ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚና አዋቂ — TG.ME

ስለ ደጋግ እና አመስጋኝ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ::
ምክንያቱም ምስጋና እና ይቅርታ ዓለምን ያዋደዱ ፍቅርን የገመዱ ትላልቅ ቃላት ናቸውና::

ትልልቅ ሃሳቦች በተግባር  ሲገለጡ ደግሞ ይበልጥኑ ደስ ያሰኛሉ እግዚአብሔርንም ስራው በእሊህ ቃላቶች ሲመሰገን ሲዝከር ይኖራል::

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

ጥበብ ታላቆን ታከብራለች አምሮዋችሁን ይግለጥላችሁ 🙏

በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ
☎️  0913696685
👉0913696685 ይደውሉ

ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ

🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉 @Mergeta1234
August 22, 2026