ፈትህ አባቦራ መስጂድ: post #15682 — TG.ME

የነቢዩን (ﷺ) ሱና (ትዕዛዝ) ማክበር ያልቀሃል፣ የበላይ ያደርገሃል በተቃራኒው ሲሆን ደግሞ ውርደት እና የበታችነት ነው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وجُعِل الذُّلُّ والصغارُ على مَن خالف أمرى﴾

“ውርደትና ክብረ ቢስነት ትእዛዜን በጣሰ ላይ ሆኗል።”

📚 አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 5667





https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
👍1
August 29, 2026 94 1