በጣቶች መዘከር ያለው ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿عليكُنَّ بالتَّسبيحِ والتَّهليلِ والتَّقديسِ، واعقَدْنَ بالأنامِلِ، فإنَّهنَّ مَسئولاتٌ مُستَنطقاتٌ﴾
“ተስቢህ፣ ተህሊል፣ ተቅዲስ በእጃችሁ ጣቶች በመቁጠር ላይ አደራችሁን፤ ምክንያቱም እነሱ (በቂያማ እለት) ስለሰሩት ነገር ይጠየቃሉም ይናገራሉም (ይመሰክራሉም)።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 4087
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
August 27, 2026 79 1