#ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብ
👉በኡስታዝ ካሚል ጣሃ
👉ከመግሪብ ኢሻ 🌄
👉በፈትህ አባቦራ መስጂድ🕌 📖
ዘወትር ረቡዕ እና ጁሙዐ
ደርሱን መጥታችሁ መከታተል የምትፈልጉ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ መገኘት ለማትችሉ ደርሱን በFacebook LIVE🔴 መከታተል ይችላሉ! አልያም በMp3 AUDIO🎵 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኙታል ''አላህ በሰጠን ጤናና ጊዜ በመልካም ቦታ እናሳልፍ!!
https://t.me/Ustaz_Kamil_Teha

August 26, 2026 111 1