መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿فعليكُمْ بِسُنَّتِي وسنَّةِ الخُلفاءِ المهديِّينَ الرّاشِدينَ، تَمسَّكُوا بِها، وعَضُّوا عليْها بالنَّواجِذِ، وإيّاكُمْ ومُحدثاتِ الأُمورِ؛ فإنَّ كلَّ مُحدَثةٍ بِدعةٌ، وكلَّ بِدعةٍ ضلالَةٌ﴾
“በእኔ መንገድ (ሱና) እና ቅን በሆኑት በምትኮቼ (አል-ኹለፋእ አር-ራሺዲን) መንገድ ላይ አደራችሁን፤ በእርሷም ላይ በጥርሶቻችሁ (በመንጋጋችሁ) አጥብቃችሁ (ነክሳችሁ ያዙት)። ከአዲስ ፈጠራዎች (በሃይማኖት ውስጥ ከሚመጡ አዳዲስ ነገሮች) ላይ ደግሞ አደራችሁን ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ማንኛውም አዲስ ፈጠራ (ቢድዐህ) ነው፤ ማንኛውም ቢድዐህ ደግሞ ጥመት ነው።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2549
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
4August 25, 2026 143