ፈትህ አባቦራ መስጂድ: post #15664 — TG.ME

መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّه لَمْ يَكُنْ نَبِيٌّ قَبْلِي إلّا كانَ حَقًّا عليه أَنْ يَدُلَّ أُمَّتَهُ على خَيْرِ ما يَعْلَمُهُ لهمْ، وَيُنْذِرَهُمْ شَرَّ ما يَعْلَمُهُ لهمْ،﴾

“ከኔ በፊት አንድም ነብይ አላለፈም፣ በሚያውቀው በጎ ነገር ህዝቦቹን ያመላከተ እንዲሁም ከሚያውቀው መጥፎ ነገር ያስጠነቀቃቸው ቢሆን እንጂ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1844




https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
❤5
August 24, 2026 135