መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿فإنَّ خَيْرَ الحَديثِ كِتابُ اللهِ، وَخَيْرُ الهُدى هُدى مُحَمَّدٍ، وَشَرُّ الأُمُورِ مُحْدَثاتُها، وَكُلُّ بدْعَةٍ ضَلالَةٌ،﴾
“ከንግግር ሁሉ በላጩ የአላህ መፅሐፍ ነው። ከመመሪያ ሁሉ በላጩ የሙሐመድ መመሪያ ነው። ከነገሮች ሁሉ መጥፎው መጤዎቹ ናቸው። ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 867
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
August 24, 2026 98