ከወንጀል የተለቀው የቱ ነው?
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ أعظمَ الناسِ جُرْمًا إنسانٌ شاعرٌ يهجُو القبيلةَ من أَسرِها، و رجلٌ تنَفَّى من أبيه﴾
“ከሰው ልጆች ሁሉ በወንጀል (በጥፋት) የከፋው፦ አንድ ጎሳን በጠቅላላ በግጥም የሚያንቋሽሽ ገጣሚ እና ከአባቱ ጋር ያለውን ግንኙነት የሚክድ ሰው ነው።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 763
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
August 22, 2026 107 1