የቢሾፍቱ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት በህብረቱ ተባባሪ አባል በነበረችው የማስያስ ቤተክርስቲያን… — Evangelical Churches Fellowship of Bishoftu — TG.ME

የቢሾፍቱ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት በህብረቱ ተባባሪ አባል በነበረችው የማስያስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነብይ ስንቅነሽ ማርዬ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን ለቤተክርስቲያን እና ለ መላው ቤተሰብ በእግዚአብሔር መንፈስ መጽናናት እንዲሆን እንመኛለን።
መጋቢ ብሩክ ከበደ
የህብረቱ ዋና ሰብሳቢ
❤1
August 22, 2026 112 1