የጸሎት መጽሐፍ አሁን በስልክዎ! 🙏✨ በሄዱበት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል የቅዱሳን ጸሎት አይለይዎት። አዲሱ… — 4-4-2 Sport ⚽️ — TG.ME

የጸሎት መጽሐፍ አሁን በስልክዎ! 🙏✨
በሄዱበት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል የቅዱሳን ጸሎት አይለይዎት። አዲሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጸሎት መጽሐፍ መተግበሪያ (Version 1.1.2) አሁን በፕሌይ ስቶር (Play Store) ላይ ይገኛል።
✅የዘወትር ጸሎት፣ ውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት አርጋኖን እና ሌሎችም...
✅ለአጠቃቀም በጣም ቀላል
✅በየትኛውም ቦታና ሰዓት የሚጠቀሙበት
ዛሬውኑ ጭነው (Install) በመጠቀም መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ።

ስለ መተግበሪያው ምን ያስባሉ? ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

መተግበሪያውን ወድደውታል? እንግዲያውስ በPlay Store ላይ ባለ 5 ኮከብ (5-Star) ደረጃ በመስጠት እና አስተያየትዎን በመጻፍ አበረታቱን።

የእርስዎ ድጋፍ መተግበሪያው ይበልጥ እንዲሻሻል ይረዳናል! 👉 [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.etoc.orthodox.prayer.book]
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.etoc.orthodox.prayer.book
Google Play
Ethiopian Orthodox Prayer Book - Apps on Google Play
Read Ethiopian Orthodox prayers offline in Amharic and English. Simple & holy.
❤2
June 13, 2026 1.4K 1