#ኦባሳንጆ ትናንትም ወደ መቐለ ጎራ ብለው ነበር። እርግጥ ነው ሂዊ ያለ ፕሮግራም እየመጡ ከማስቸገራቸውም በላይ ያለ ምንም ፕሮቶኮል ኢ-መደበኛ ውይይት እንጂ ሌላ ምንም የተደረገ ነገር የለም ማለቷ የሚጠበቅ ነው 😑
የሂዊ ካቢኔዎችም ወጥተው ፅምዶ ማንም የማይለያየው ደረጃ ደርሷል ፣ የኦባሳንጆ ጉዞ ማዘናጊያ እንጂ እውነተኛ የሰላም ድርድር ፍላጎት ኖሮ የመጣ አይደለም ማለታቸውም የሚጠበቅ ነው ...
ኦባሳንጆ ለሶስተኛ ጊዜ መቐለ የገቡ ሲሆን አንድ ወር አካባቢ እየሆነው ነው። እንግዲህ ሊያዘናጉ የመጡት #ኦባ አንድ ወር ሙሉ ሂዊን እያዘናጉ ነው ... ይህ በፖለቲካ ቋንቋ #ስታሊንን በስትዲዮ ፅምዶ ፉከራ አስጨምድዶ ማስላት ይባላል ...
የሆነው ሆኖ #ፅምዶ ሁለት ጥቅም አለው ... አንድ የመደራደሪያ አቅም አድርጎ መጠቀም ሲሆን .. ሁለት ደግሞ የጨረታ ሰነድ አድርጎ የተሻለ የግዢ አማራጭ መፈለጊያ ማስታወቂያ ማድረግም ይቻላል ...
ኦባሳንጆ 33 ሚስቶች አሏቸው ምንአልባትም ከ20 ዎቹ ሚስቶቻቸው በላይ ሂዊን አግኝተዋል .. አውርተዋል ... ተወያይተዋል .... ግን ከፅምዶ በላይ አልተነገረም 😑 ... የውሽማ ነገር እንዲህ ነው ...
.
.
.
.
1
1September 5, 2026 641 1