ጠላት ኪሊማንጃሮ ተራራን አምጥቶ ምሽግ ቢያደርግ እንኳን የማይመክተው ዘመቻ በቅርቡ ይኖረናል ። [አርበኛ ዘመነ ካሴ ] በቅርቡ በዘመቻ መቶ ተራሮች ተአምር አሳይተናል፥ የጠላትን አንገት ዳግም ቀና በሎ እንዳያይ አድርገን ወደ ግራ ሰብረናል። ከምናውቅበትና ከመጣንበት መደበኛው ፋኖአዊ ውጊያዎች በተለየ ጠላት ኪሊማንጃሮን ነቅሎ አምጥቶ ምሸግ ቢገነባ እንኳን ማስቆም የማይችለው አንድ ሌላ ድንቅ ዘመቻ በቅርቡ ይኖረናል። እንበርታ! እንፅና!! ፅናት የትግላችን ደም ስር የድላችን ምሰሶ ነው !!
October 18, 2024 5.8K 6