አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉 አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🇪🇹… — Faiz Waver — TG.ME

🟢 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉 አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ  ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ   የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ  ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨ 📝 የውድድሩ ሂደት 📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት 📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ 📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች 📲 ለመመዝገብ https://sulmahira.et/register?ref=121 💻በቴሌግራም ቦት: https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 🏢 በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📞 በስልክ: 0942189967  0946248626 አዘጋጅ: Falah Islamic Organization ከሡልማሒራ ተቋም  ጋር በመተባበር https://t.me/sulmahira_et AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል።

September 4, 2026 76 2