ልጆቾ በዚህ ክረምት አስፈላጊ ክህሎቶችን እቤታቸው ሆነው እየተማሩ ቢያሳልፉስ? 🌟
ልጆቾ በ3 ሳምንታት ውስጥ የሚማሩበት፣ የሚመራመሩበት፣ የሚፈጥሩበት እና እውነተኛ የሕይወት ፈተናዎችን መፍታት የሚለማመዱበትን ዕድል ያመቻቹላቸው።
የኢዲት (EDit) የክረምት የኢንተርኔት (ኦንላይን) ትምህርት
ልጆች እየተጫወቱ የሚማሩበት አዝናኝ እና ተሳታፊ የሚያደርግ የኢንተርኔት ስልጠና ነው።
ልጆቾ በፕሮግራሙ፦
💰 የገንዘብ ነክ እውቀት፦ ገንዘብን እንዴት በአግባቡ ማስተዳደር እንዳለባቸው
💡 የስራ ፈጠራ አስተሳሰብ፦ ሀሳቦችን ወደ መልካም አጋጣሚዎች እንዴት መለወጥ እንደሚችሉ
📱 የሚዲያ እና መረጃ እውቀት፦ መረጃዎችን በጥበብ እና በጥንቃቄ እንዴት መገምገም እንዳለባቸው ይማራሉ።
🏆 የምስክር ወረቀት + የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካቷል!
💎 ከ 7 - 12 ላሉ ልጆች የበለጠ ተስማሚ ትምህርት ነው።
📅 ፕሮግራሙ የሚጀምርበት ቀን፦ ነሐሴ 11
🎟 ቦታዎች የተወሰኑ ናቸው!
👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📞 ስልክ፦ +251989202555
💬 ቴሌግራም፦ @editeducationet
ኤዲት (EDit) — በጨዋታ እና በተግባር መማር። 🚀
Forwarded fromKelemat Ads

August 13, 2026 314