ምን አይነት ድራማ ነው የተመለከትነው 🔥 አከተመላት የተባለችው የባለፈው የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ጣሊያን… — ሜዳ ስፓርት በኢትዮጵያ ™ — TG.ME

ምን አይነት ድራማ ነው የተመለከትነው 🔥 አከተመላት የተባለችው የባለፈው የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊዋ ጣሊያን 90+9' ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥራ ክሮሽያን ጥላ ወደ 16 ተቀላቅላለች👏🔥 🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች   ⏰ ተጠናቀቁ' አልባኒያ 0-1 ስፔን ክሮሺያ 1-1 ጣልያን ስፔን እና ጣልያን 16ቱን ተቀላትለዋል

June 25, 2024 962