@ETN_Learn_Videos · 522 subscribers
In this channel you will find all of our past live streams and videos from here on Telegram we have created this channel as an opportunity for you who do not want to appear on social media to use You can edit and make content but must Tag me on youvideo
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ETN_Learn_VideosIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 26, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ ፡ ብዙዎቻችሁ ከአንድ ወሩ የሳይኮሎጂ ኮርስ ጋር በተያያዘ በተለይ ከምዝገባ በተያያዘ አሁንም የTON Wallet አጠቃቀም ግራ እያጋባችሁ እንደሆነ ባመለከታችሁት መሰረት የዛሬው የ40% ቅናሽ ከማለቁ በፊት ኮስሱን በ30 USDT ማግኘት የምትችሉበት እድል እንዳያመልጣችሁ በማኗል መንገድ በቀጥታ ከታች ወደቀረበው TRC20 USDT አድራሻ ክፍያውን በመፈፀም የፈፀማችሁትን ክፍያ ስክሪን ሻት እና የክፍያውን የትራንዛክሽን ሀሽ ወደኮርሱ ሰፖርት…
በሳምንት ከምናደርጋቸው የቀጥታ መድረክ ትምህርቶች የዚህን ሳምንት ሙሉ መርሀግብሮች ለአንገብጋቢው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መስክ መስጠታችን ይታወሳል። በዚህም ያለፉትን ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የሶስት ቀን የቴሌግራም ላይቭ ቱር በ3 የተለያዩ ኮሚዩኒቲዎች ማድረጋችን የሚታወስ ነው። ማጋነን ካልሆንም ከተሳተፉት ቤተሰቦቻችን ውስጥ ቢያንስ ከ85 በመቶ በላይ የሚሆኑት ⭐⭐⭐⭐ ወይም ከዛ በላይ ስታር ሬቲንግ የሰጡበትንና መደሰታቸውን የገለፁባቸውን ሶስ…
⚠️⚠️ነፃ የ3 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፕ ⚠️⚠️ ❗️ያለፉት 3 ቀናት የቴሌግራም ላይቭ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቱራችንን አሪፍ ነበር ብላችሁ ካሰባችሁ በቀጣይ ሶስት ቀናት ደግሞ ያበደ የተባለለትን የቲክቶክ የ3 ቀን ነፃ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፕ አዘጋጅተንላቹሀል። 📌የትኛውም ትሬደር ያልነገራችሁን የስነልቦና እይታ እናስቃኛቹሀለን። ባዮሎጂን ከኒውሮሳይንስ ጋር በማዋዛት ከPFC እስከ አሚግዳላችን፤ ከኑውክለስ አኩምበንስ እስከ አንቲሪየር ኢንሱላችን ትሬዲንግ…
🛑 ትሬደር ከሆናችሁ እና እስካሁን ትርፋማ ካልሆናችሁ ዛሬውኑ ትሬድ አቁሙ። በሩ ተከፍቷል። ⚡️ለረጅም ጊዜ የጠበቅነው ቀን ደርሷል። ICE (Inner Circle Ethiopia) ስልጠና በይፋ ጀምሯል። ⚠️ባለፈው አንድ አመት አካውንትህን ስታቃጥል ኖረሃል። ⚠️የማይሰሩ "ሲግናሎችን" ለመግዛት በሺዎች የሚቆጠር ብር አውጥተሃል። ⚠️ገበያውን ወቀስክ፣ ብሮከሩን ወቀስክ፣ ዜናን ወቀስክ። ✔️ዛሬ ግን፡ ትክክለኛውን ችግር እንፈታለን። ችግሩ አንተ ነህ። በኢትዮጵያ የመጀመ…